ማስታወቂያ

ምዝገባ ተጀምሯል

መስፈርት አማርኛ መፃፍና ማንበብ መቻል ሙሉ 30 ጁዝ ቁርኣን ማኽተም 2 ጉርድ ፎቶ እድሜ ከ15 አመት በላይ ዐረብኛ ቋንቋ ላይ የሚሰጡ ትምህርቶች ኸጥ ኢምላእ ሰርፍ ኢዕራብ አሳሊበል ኺጣባ የምዝገባ ቀን ከመስከረም 09 እስከ ጥቅምት 30/2016 ለበለጠ መረጃ ስ ቁ 0930491483 ቴሌግራም t.me/ethiobukhara አድራሻ፣ አዲስ አበባ ቤተል ከተቅዋ መስጅድ ወደ አየር ጤና በሚወስደው መንገድ በግ ተራ […]

ምዝገባ ተጀምሯል Read More »

ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን ቁርኣን ተፍሲር እና መሰረታዊ የዐረብኛ ቋንቋ ትምህርቶችን ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቆ ምዝገባ ጀምሯል

መስፈርት አማርኛ መፃፍና ማንበብ መቻል ሙሉ 30 ጁዝ ቁርኣን ማኽተም 2 ጉርድ ፎቶ እድሜ ከ15 አመት በላይ ዐረብኛ ቋንቋ ላይ የሚሰጡ ትምህርቶች ኸጥ ኢምላእ ሰርፍ ኢዕራብ አሳሊበል ኺጣባ የምዝገባ ቀን ከመስከረም 09 እስከ ጥቅምት 30/2016 ለበለጠ መረጃ ስ ቁ 0930491483 ቴሌግራም t.me/ethiobukhara አድራሻ፣ አዲስ አበባ ቤተል ከተቅዋ መስጅድ ወደ አየር ጤና በሚወስደው መንገድ በግ ተራ

ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን ቁርኣን ተፍሲር እና መሰረታዊ የዐረብኛ ቋንቋ ትምህርቶችን ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቆ ምዝገባ ጀምሯል Read More »

ኢማም አል-ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን- ሦስተኛ ዙር የተፍሲር ት/ት መመዘኛ ፈተና ቁ.8 (ከሰበእ-ፉሲለት)

ለሚከተሉት የቁርኣን አንቀጾች የአማርኛ ትርጉማቸውን በተሰጠው ክፍት ቦታ ላይ ፃፉ፡፡ 2. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የቁርኣን አንተጾች በሰበብ አኑዙል አለያም በሚጠቁሙት መልዕክት መሰረት አዛምዱ ሀ. ለሱለይማን የታዘዙ ጅኖች ለ.  የሰበእ ሕዝቦች ሐ.  የጀሐነም ሰዎች መ.  መላእክት ወሕይ ሲሰሙ ሰ. ነቢዩላህ ዳውድን (ዐ.ሰ) ይመለከታል ረ. የአማኝ እና ከሃዲ ምሳሌ ሸ. ነቢዩላህ ሱለይማን (ዐ.ሰ) ቀ.  ከባሕር የሚወጣ ዐሣ

ኢማም አል-ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን- ሦስተኛ ዙር የተፍሲር ት/ት መመዘኛ ፈተና ቁ.8 (ከሰበእ-ፉሲለት) Read More »