ኢማም አል-ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን- ሦስተኛ ዙር የተፍሲር ት/ት መመዘኛ ፈተና ቁ.8 (ከሰበእ-ፉሲለት)

  1. ለሚከተሉት የቁርኣን አንቀጾች የአማርኛ ትርጉማቸውን በተሰጠው ክፍት ቦታ ላይ ፃፉ፡፡

2. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የቁርኣን አንተጾች በሰበብ አኑዙል አለያም በሚጠቁሙት መልዕክት መሰረት አዛምዱ


ሀ. ለሱለይማን የታዘዙ ጅኖች

ለ.  የሰበእ ሕዝቦች

ሐ.  የጀሐነም ሰዎች

መ.  መላእክት ወሕይ ሲሰሙ

ሰ. ነቢዩላህ ዳውድን (ዐ.ሰ) ይመለከታል

ረ. የአማኝ እና ከሃዲ ምሳሌ

ሸ. ነቢዩላህ ሱለይማን (ዐ.ሰ)

ቀ.  ከባሕር የሚወጣ ዐሣ

በ.  ሕዝቦቹን የመከረው ሐቢቡ አንነጃር

ተ.  የአንጣኪያ ከተማ ሰዎች

ቸ. ሙሽሪኩ ዓስ ቢን ዋኢል

ነ. የመካ ጣዖታዊያን

ኘ.  ቁርኣን  የተገለፀበት ሁኔታ

አ. ወደ ዳውድ (ዐ.ሰ) የገቡት መላእክት

ከ. ከሰማይ የሚወርደው የዝናብ ውሃ

ወ. ኢብራሂም/ኢስማዒል(ዐ.ሰ)