የተማሪዎች ምዝገባ ማመልከቻ


ምዝገባ ጀምሯል

መስፈርት

አማርኛ መፃፍና ማንበብ መቻል

ሙሉ 30 ጁዝ ቁርኣን ማኽተም

2 ጉርድ ፎቶ

እድሜ ከ15 አመት በላይ

ዐረብኛ ቋንቋ ላይ የሚሰጡ ትምህርቶች

ኸጥ ኢምላእ ሰርፍ ኢዕራብ አሳሊበል ኺጣባ

የምዝገባ ቀን

ከመጋቢት 14 እስከ ሚያዝያ 13/2014

ለበለጠ መረጃ

ስ ቁ 👉 0930491483

ቴሌግራም👉 t.me/ethiobukhara

አድራሻ፣ አዲስ አበባ ቤተል ከተቅዋ መስጅድ ወደ አየር ጤና በሚወስደው መንገድ በግ ተራ ፊትለፊት

1 thought on “የተማሪዎች ምዝገባ ማመልከቻ”

  1. Pingback: Quiz page – Imam Al-Bukhari Islamic Association

Comments are closed.